- ቁርኣን የዘላቂ ደስታ ጎዳና -

- ቁርኣን የዘላቂ ደስታ ጎዳና -

ክቡር ቁርኣንን ይማሩ!
ከመሰረታዊ የዓረብኛ ፊደል ትምህርት እስከ ቁርኣን ሒፍዝ ድረስ በአጭር ጊዜያት ለመማር ይፈልጋሉ? ከእንግዳውስ አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ!
ይመዝገቡ

ቁርኣንን ያንብቡ

ከመሰረታዊ የዓረብኛ ፊደል ትምህርት እስከ ቁርኣን ሒፍዝ ድረስ በአጭር ጊዜያት ለመማር ይፈልጋሉ? ከእንግዳውስ አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ!

ቁርኣንን አሳምረው(በተጅዊድ) ያንብቡ

ይህ ፕሮግራም ለጀማሪዎች ሲሆን ከመሰረታዊ የዓረብኛ ፊደላት ጀምሮ የሚሰጥ ነው። ከልጆች እስከ አዋቂዎች ላሉ ለሁሉም ፆታዎች ይሰጣል።

ቁርኣንን ይሸምድዱ(ይሐፍዙ)

ይህ ፕሮግራም ቁርኣንን በትክክል ማንበብ የሚችሉ ሆነው በቃላቸው መሸምደድ ለሚፈልጉ ሁሉየሚሰጥ ሲሆን ከልጆች እስከ አዋቂዎች ላሉ ለሁሉም ፆታዎች ይሰጣል።

የተጅዊድ ትምህርትን ይማሩ

ይህ ፕሮግራም የተጅዊድ ትምህርትን ብቻ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን ለተጅዊድ ትምህርት ብቻ ማዕከላችን ጋር በመመዝገብ ከማዕከሉ ተማሪዎች ጋር እኩል መማር የሚችሉበት እድል ነው።

የኢንተርኔት ተጠቃሚ ለሆነ ሰው ሁሉ የቁርአን አስተምህሮ ተደራሽ እንዲሆን አላማው አድርጎ የተነሳው አል ሙኒር አካዳሚ የተቋቋመው በ 2010 ነው።

የቁርአን ንባብ፣ የተጅዊድ ህግጋት እንዲሁም የቁርአን ሂፍ አስተምህሮን የሚያቀላጥፉ የተጠኑ የአስተምህሮት መንገዶች አሉን።

ስለ እኛ

አል ሙኒር ቁርአን አካዳሚ